
MERI is looking for partners in the US, Europe and Middle East for its finance focused outsourcing business. We are looking for partners who have experience and network in finance and consultancy services. If you have experience in the industry and can make few hours per week please register on this link and we will reach out to you for further discussion. If you have questions email us to meripodcastet@gmail.com Form Link https://forms.gle/Jf6d6jjh578novHaA ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የ መሪ ፓድካስት ተከታታዮች : መሪ ለናንተ የዋጋ ምንጭ ይሆናሉ ያላቸውን እንቁ ኢትዮጵያዊ የቢዝነስ ሰወችን ወደናንተ ይዞ እየመጣ እነሆ ሰባተኛ ሲዝን ላይ ደርሷል ። በጉዞአችንና አሁን ያለንበት ቦታ እስክንደርስ ድረስ ስለነበራችሁ የማይዋዥቅ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ በመሪ መድረክ የቀረበውና በክሬቲቭ እና ግንኙነት ኢንደስትሪው ከ 15 አመታት በላይ ልምድ ያለው : የግራር እንዲሁም ክሬቲቭ ኸብ ዋና ማናጀር: ሰሚናስ ሀድራ : ስለ ብራንድ ምንነት : አገነባብ : አስፈላጊነት : እንዲሁም ኮሚኒኬሽን ማንኛውም የቢዝነስ ሰው ሊያዉቋቸው የሚገቡ መሠረታዊ ነገሮች ዙርያ ከአአቅራቢያችን ጥጋቡ ሀይሌ ጋር ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገዋል ። እንደ ሁል ግዜው ይህ ክፍል ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ ! ውድ ተከታታዮቻችን ቻናላችንን ሰብስክራይ በማድረግ: ያደረጋችሁ ደግሞ ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር መድረስ እንችል ዘንድ እንድታግዙን በትህትና እንጠይቃለን ። መልካም ቆይታ! 0:00- Intro 2:42- New thing after last episode 5:44 – Branding strategy * 19:44 - Best way to evaluate brand advisor? 33:07- why rebranding? 42:16: Communication 1:00:55- Creative industry & pricing 1:19:53- Cost based vs. value based pricing 1:35:25- Creating visibility 1:48:00- Competing over Advertisement 2:06:50- What to communicate? 2:13:29- one wisdom Social Links https://t.me/MERI_PODCAST https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https://www.tiktok.com/@meripodcast https://www.linkedin.com/company/meriethiopian/ Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com Thank you for respecting our copyright.

ከፈጣሪ ቀጥሎ መፍጠር ሚችለው creative person ነው! ሴሚናስ ሀደራ | Seminas Hadera | Gerar Creative #ethiopianpodcast

MERI Podcast: ክፍል ፰ : ከሰሚናስ ሀደራ ጋር | Episode 8: with Seminas Hadera

MERI Podcast: ክፍል ፯ : ከሰሚናስ ሀደራ ጋር | Episode 7: with Seminas Hadera