
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketinget?igsh=ZGdxaHY3Mm40aW53 በዛሬው የአላይቭ ፖድካስት (Alive Podcast) ዝግጅታችን ከ20 ዓመት በላይ ውጤታማ ሆኖ በክሬቲቭ ኢንደስትሪ ውስጥ የቆየ፣ ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል የከፈተ እንዲሁም የግራር የጠቢባን መናኸሪያ መስራችና ስራ አስኪያጅ የሆነው ሴሚናስ ሀደራ ነው። ሴሚናስ የስራ ህይወቱ አጀማመር እና ያለፈባቸውን መንገዶች ለብዙ ሰዎች መማርያ ይሆን ዘንድ አንስቶ አጋርቶናል። በዚህ ፖድካስት፡ - የጠቢባን መናኸሪያ ለምን እንደተመሰረተና የተመሰረተበት ዋና አላማ፣ - ወጣቶች ወደ ስራው ዓለም ለመግባት ለምን እንደሚከብዳቸው እና ማድረግ የሚገባቸውን ነገር፣ - የጥበብ ዘርፍ በኢትዮጵያ ምን እንደሚመስል እና ያሉበት ችግሮች፣ - የሀገር እሴት እየጠፋ ያለበት ምክንያት እና መደረግ የሚገባውን የመፍትሄ ሃሳቦች እንመለከታለን። ይህንን ፖድካስት እስከ መጨረሻ ከተመለከቱ እንዴት በጥበብ ዘርፍ ውስጥ መስራት እና አትራፊ መሆን እንደሚችሉ ይማሩበታል። መልካም ቆይታ! In today's episode of the Alive Podcast, we feature Seminas Hadera, who has been successful in the creative industry for over 20 years, created job opportunities for many young people, and is the founder and manager of Gerar Creative Hub. Seminas shared the start of his professional life and the paths he has taken, so that it may be a lesson for many people. In this podcast, we will look at: - Why Girar Yetebiban Menaharia was founded and its main goal. - Why it is difficult for young people to get first job and what they should do. - The current state of the creative sector in Ethiopia and the problems it faces. - The reason why the country's values are being lost and the solutions that should be implemented. If you watch this podcast until the end, you will learn how to work and be profitable in the creative sector. Have a great time! #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ከሌላው ጋር ከመወዳደርህ በፊት Achieve something - With Seminas Hadera - S07 EP 61

MERI Podcast: ክፍል ፰ : ከሰሚናስ ሀደራ ጋር | Episode 8: with Seminas Hadera

MERI Podcast: ክፍል ፯ : ከሰሚናስ ሀደራ ጋር | Episode 7: with Seminas Hadera