Anteneh Tesfaye
አዝናኝ እና ትምህርታዊ የሆነ Episode ከሸጋ ድርጅት መስራች አንተነህ ተስፋዬ ጋር ባደረግነው ቆይታ ስለ Data (የመረጃ ቋት) ጥቅምና አስፈላጊነት ፣ ስለ Personal Development እና በስራችን ስኬታማ ስለመሆን በጥልቁ ተወያይተናል። #enterpreneurship #shegainsights #personaldevelopment
ፍርሀትን በማሸነፍ ስኬታማ መሆን #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast