
Dr. Addistsega TikTok:👇 https://www.tiktok.com/@dr_addistsega_shimelis?_r=1&_t=ZS-927m6MuQyJN እንኳን ወደ አላይቭ ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዚህ ፖድካስታችን ዶክተር አዲስ ጸጋ ሺመልስን በድጋሚ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ባለፈው ክፍል_1 ቃለመጠችን ላይ ያልዳሰስናቸውን ጉዳዮችን ለመመልከት እንዲሁም በእናንተ ጥያቄ መሰረት እንግዳችን አድርገን ለሁለተኛ ጊዜ ጋብዘናታል። በዚህ ቪዲዮ - ባለትዳሮች በግንኙነት ጊዜ ማድረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄ እና ግልጽ ውይይት፣ - መንታ ልጆች ከተለያየ አባት ሊኖራቸው የሚችልበት ሁነት፣ - ስለ ሴት ልጅ ስንፈተ ወሲብ ያልሰማናቸው ነገሮች እና ስለ ሚደረገው የህክምና አማራጭ፣ - ስለ ወሲባዊ እርካታና ምልክቶቹ፣ እና ተያያዥ ሃሳቦች ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ተመልክታችሁ ትማሩበት ዘንድ እጋብዛለው። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! Welcome to Alive Podcast! In this video, we have a sexologist, Dr. Addis Tsega Shimeles. We have invited her for a second time to discuss topics that we didn't cover in the first interview, based on your questions. In this video, we will be discussing: • The need for open communication and precautions during sex for couples • The possibility of fraternal twins having different fathers • Things we haven't heard about female sexual dysfunction and treatment options • Sexual satisfaction and its indicators, as well as other related topics we believe you should know about. We invite you to watch this video until the end and learn from it. Enjoy! this video is for educetional perpose. ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ በየግዜው ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። ዶክተር አዲስፀጋ ሽመልስ ከታች ባለው የማህበራዊ ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ። 👇🏾 https://youtube.com/@dr.addistsegashimeles8345?si=EhEHjeJVIVzQjGwi https://t.me/draddistsega ለህክምና ቀጠሮ ለማስያዝ 0964314555 የዚህን ቪዲዮ ክፍል_1 ቪዲዮ ለመመልከት ከታች ያለውን መስፈንጠርያ ይጫኑ። 👇🏾👇🏾👇🏾 https://youtu.be/3yuXfPvAOJs ስለ ሴት ስንፈተ-ወሲብ ያልሰማናችቸው ነገሮች! DR Addistsega #AlivePodcast #AbrhamFantu #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha