
ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ እና ቀደምት ከሚባሉ ዘመናዊ የህክምና ላቦራቶሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን ICL (International Clinical Laboratories) መስራች ዶር. ታምራት በቀለ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ ዶ/ር ታምራት ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ ያደጋ ከዛም በ 16 አመቱ ወደ አሜሪካን ሀገር ሂዶ ፡ እዚህ ያቋረጠውን የሀይ ስኮል ትምህርተ ከዛም በዋላ ኮይ ኮሌጅን በመቀላቀል ፡ በጀነራል ባዮሎጂካል ሳይንስ ዲግሪውን የያዘ ሲሆን፡ ከተመረቀ በዋላም በሀገረ አሜሪካን ትልቅ ከሚባሉ ሜዲካል ላብራቶሪዎች ውስጥ አንዱ በሆነው Labcorp (Laboratory Corporation of America)ን በመቀላቀል በላቦራቶሪ ቴክኒሺያንነት አገልግሏል ፡፡ በካንሰር የታመመመ አባቱን ለማሳከም ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ታምራት በኢትዮጵያ ውስጥ የተመለከተው ፡ ጥሩ ያልሆነ የላቦራቶ አያያዝ ፡ የንፅህና ጉድለት፡ ተገቢውን አገልግሎት ለማግኘት የነበረውን ትግል ፡ በሙያው ሀገርሩን ማገልገል እንዳለበት እና ፡ ትልቅ የላቦራቶሪ አገልግሎት እጥረት እንዳለ እንዲረዳ እንዳደረገው ይናገራል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስን ለመጀመር የነበረው ትግል፡ ቤቱን እስኪሸጥ ድረስ ያደረሰውን የቢዝነስ ጉዞ በዚህ የመሪ ክፍላችን ላይ ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ እንደሁል ግዜው በጣም የምትወዱት እና የምትማሩበት ቆይታ እንደሚሆን በማመን እንድትከታተሉት ጋበዝናችሁ፡፡ መልካም ቆይታ 0:00 – Intro 2:53 – Who is Tamrat ? 5:30- Early stage of the Business 11:11- Starting Big 12:33- The journey 18:09 – Why do you need to exist? 20:21 – Patterns in people’s health cases 23:31 – Partnership 31:00- The Health Sector 41:24 – Public service inefficiency 49:24 – Transforming the Ethiopian Health Sector 50:39 – Future of ICL 53:35 - Hard Times 54:48- Advice for the Returning Diaspora 57:23 – Was Ethiopia worth it? 58:49- Management style 1:00:26 – Hiring, Growing employees 1:11:48- Daily Routine 1:13:21- What would you do d/t? 1:19:03 – One wisdom Social Links https://www.linkedin.com/company/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://t.me/MERI_PODCAST https://youtube.com/@Meriwoch?si=yIpJ3byprnVNwKi1 Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com Thank you for respecting our copyright.