
ውድ ተከታታዮቻችን በ ክፍል 39 ቅጂ ሰአት ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር : ምክንያት የዚህ ሳምንት : ኤፒሶድ (39) የመጀመርያው 1 ሰአት ድምፅ ብቻ የሚሆንና ቀሪው የቪድዮ ክፍል ቀድሞ በነበረን የጥራት ደረጃ የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ስለተፈጠረው ችግር ውድ ተከታታዮቻችንን እንዲሁም ጥሪያችንን አክብረው ቢሮአችን ድለስ በመምጣት ለዚህ ክፍል ዝግጅት የተባበሩንን አቶ ሳሙኤል … ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን : ወደፊት ምናቀርባቸው ክፍሎች ላይ ተመሣሣይ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ጠንክረን የምንሰራ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ከ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ መሪ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን! 0:00 - intro 2:35 – Master card Foundation 24:24 – Project implementation and follow up 38:53 – Sustainability 48:48 – Opportunities and Challenges 56:00 – Entrepreneurship Ecosystem 1:04:01 – Life journey 1:15:14 – Recruitment 1:20:38 – Greatest Wisdom 1:24:44 – Prioritizing and closing Socail Links https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https://www.tiktok.com/@meripodcast https://www.linkedin.com/company/meriethiopian/

LIFE IS SPIRITUAL PRESENTS SAMUEL'S TESTIMONY, ”LIFE AS A DEVIL'S SERVANT.''

LIFE IS SPIRITUAL PRESENTS SAMUEL'S TESTIMONY, ”CONFESSIONS OF A WARLOCK'S SON.''

MERI Summit 4.0: በ2030 ለ10 ሚሊዮን ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየሰራን ነው - Samuel Yalew - S011 EP118