
ክፍል1|PART1 በዚህ ድንቅ ውይይት (ክፍል 1)፣ ስለ ግላዊ እድገት፣ ራስን መውደድ እና ቁርጠኝነት እውነተኛ እድገት ለማግኘት ወሳኝ ነጥብዕጭኝ ዳስሰናል ። ይህ ክፍል ራስን ማክበርን መገንባት፣ የእድገት አስተሳሰብን ማዳበር እና ለግላዊ ግቦች ቁርጠኝነትን እንዲሁም ለለውጥ የሚያነሳሱ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ይሰጣል። ክፍል 2ን ይከታተሉ፣ ውይይቱን በአዲስ አመለካከት እንቀጥላለን! In this powerful conversation (Part 1), we dive into the journey of personal development, self-love, and commitment—key elements for true growth. This episode explores building self-worth, cultivating a growth mindset, and staying dedicated to personal goals, providing valuable insights to inspire transformation. Stay tuned for Part 2, where we continue the discussion with fresh perspectives! #alivepodcast #abrshaive #abrsh #abrhamfantu #podcast #amharicpodcast #ethiopianpodcast #abrshdreams #lifelesson #podcasts #motivation #coach #ethiopian #habesha #growth #growthmindset #mastermind