
ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡ ዛሬ እንደተለመደው ከ አዲስ እንግዳ ጋር መጥተናል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከነአን እና ጥጋቡም ከ እንግዳችን ኢር. ጳዚዮን ቸውነት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢር. ጳዚዮን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከሲያትል ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ሲሆን . ከ ተመረቀ በዋላም ግዙፍ የአውሮፕላን አምራች ድርጅት የሆነውን ቦይግን በመቀላቀል ለረጅም አመታት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በግዜው ወደ ኢትዮጵያ ሲያደርጋቸው ከነበሩ ጉዞች በአንዱ እና በነበረው የኢትዮጵያ አጭር ቆይታ በአንድ ክሊኒክ ውስጥ የገጠመው ሁኔታ ፡ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየውን የመረጃ አያያዝ ጉድለት መመልከት እንዳስቻለውና በዛ ዘርፍም ቴክኖሎጂን በመጠቀም ወደ ስራ እንዲገባ እንዳደረገው ይናገራል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከ ኢር. ጳዚዮን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስለሚገኘው የስራ ባህል፡ የህክምና መረጃ አያያዝ ስለ ቢዝነስ አጀማመር እንዲሁም ተለያዩ የቢዝነስ መሪ ቢሰማቸው ሊማርባቸው ስለሚገቡ የቢዝነስ ሀሳቦች አንስተው ድንቅ ቆይታ አድርገዋል ፡፡ ተጋበዙልን 0:00 intro 5:06 - the journey 14:08- being student & work 27:21- Boeing 37:11 - Business lesson from engineering 43:25 - starting business in ethiopia 1:04:51- The Business model 1:09:29 - Challenges in health sector 1:19:54 - Documentation & acceptance in the society 1:35:22 - St. Paul experiance & startup ecosystem 1:56:18 challenge , potential & status of the startup ecosystem 2:19:50 - Mentors 2:31:30 - one Wisdom Social Links https://www.linkedin.com/company/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://t.me/MERI_PODCAST https://youtube.com/@Meriwoch?si=yIpJ3byprnVNwKi1