
ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- ETS Call Center: 8184 በዛሬው የAlive Podcast ዝግጅታችን፣ በኦንላይን ትሬዲንግ (Online Trading) ስኬቱ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀውን ወጣቱን Xe Sniper ጋብዘነዋል። Xe Sniper በዚህ ውይይት ላይ ያለፈባቸውን አነቃቂ የህይወት ገጠመኞች፣ የትሬዲንግ (Trading) ጉዞውን እንዴት እንደጀመረ፣ አሁን የደረሰበትን የስኬት ደረጃ እንዲሁም ለጀማሪዎች የሚሆኑ እጅግ ጠቃሚ ምክሮችን በሰፊው አካፍሎናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚዳሰሱ ነጥቦች፦ - Xe Sniper ከየት ተነስቶ አሁን ካለበት ደረጃ እንዴት ደረሰ? - የኦንላይን ትሬዲንግን ለመጀመር ምን ያስፈልጋል? - በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ የሚያጋጥሙ ስጋቶችና ጥንቃቄዎች። ይህንን ፖድካስት እስከ መጨረሻው ከተመለከቱ ስለ Online Trading ያላችሁን ግንዛቤ ሙሉ በሙሉ እንደሚቀይረው አንጠራጠርም። እስከመጨረሻው በመከታተል አብረን እንቆይ! In today’s episode of Alive Podcast, we are joined by Xe Sniper, a young and highly recognized figure in the Online Trading community. In this conversation, Xe Sniper shares his inspiring life story, how he launched his trading journey from the ground up, and the success he has achieved today. He also provides essential, practical advice for anyone looking to start their own path in the market. Key highlights of this episode: - How Xe Sniper rose from his beginnings to where he is today. - What is required to begin Online Trading? - Understanding the risks and the necessary precautions in the trading world. We are confident that watching this podcast until the end will completely transform your understanding of Online Trading. Stay with us until the very end! Time Stamps 0:00:00 - መግቢያ 0:02:14 - Xe-Sniper ማለት ምን ማለት ነው? 0:07:36 - Forex Trading ለ 15 ልጅ ማስረዳብተ መንገድ 0:11:31 - የአኑር (Xe-Sniper) አስተዳደግ እና አትሌቲክስ 0:19:53 - ከአትሌቲክስ እና ትሬዲንግ የቱን ትመርጣለህ? 0:21:38 - ወደ ትሬዲንግ የገባውበት Turning Point 0:25:00 - የ Forex Trading Journey 0:40:58 - Forex Trading ከጀርባው ሚቆጣተረው ማነው? 0:43:26 - አትራፊ በሆነ ትሬደር እና አትራፊ ባልሆነ ትሬደር መሃል ያለው ልዩነት 0:47:56 - ወደ ዱባይ እንድትሄድ ያደረገክ ምንድነው? 0:53:28 - ከትሬዲንግ የተገኘ ገቢ በማህበራዊ ሚዲያ መናገር ያለው አውንታዊ እና አሉታዊ ጎን 0:57:04 - በትሬዲንግ እንድትቀጥል ያደረገኝ ይህ ነው 1:01:56 - Indicator ትሬደሮችን ይረዳቸዋል ወይስ ያደናግራቸዋል? 1:11:25 - የ Candlestick ምንነት እና ጥቅም 1:13:23 - COT Report 1:16:15 - የትሬደር ህይወት ምን ይመስላል? 1:18:06 - የ Risk Management አስፈላጊነት 1:24:56 - ትሬዲንግ በግል ወይስ እንደ ድርጅት ሲሰራ ነው ተመራጭ ሚሆነው? 1:30:40 - Forex Trading የህይወት ዘመን (Life Time) ስራ መሆን ይችላል? 1:35:54 - እውነተኛዎቹን የ Forex Trading አስተማሪዎችን (አሰልጣኞችን) እንዴት ከሃሰተኞቹ እንለይ? 1:38:45 - Ai Forex Trading ላይ ስጋት ይፈጥራል? 1:42:09 - የወደፊት ህልምህ ምንድነው? YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et Xesniper | #ethiopianpodcast #amharicpodcast #abrhamfantu #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha