
እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችንን በደህና መጡ! | ከመአዛ ፈንታው ጋር የመጀመሪያው ሙሉ ክፍል 🎙️🔥 በአዲሱ የYouTube ቻናላችን የመጀመሪያ ክፍል ላይ ከፕሮፌሰር መአዛ ፈንታው ጋር ድንቅ ቆይታ ነበረን። እሷም የሕይወት ታሪኳን፣ በደቡብ ኮርያ ያሳለፈችውን ነግሮች ፣ ከቱራማ እንዴት መውጣት እንደሚቻል እንዲሁም ሰለ ግል ለውጥ ያላትን አስደናቂ እይታዎች ታካፍለናለች። መአዛ ማንነትዋን እንዴት እንደገነባች፣ በርካታ ንግዶችን እንዴት እንደምትመራ፣ ቤተሰብን እና ግንኙነቶችን እንዴት እንደምታስተዳድር፣ እንዲሁም ከወኪል ትራንስፖርት ጀርባ ያለውን ታሪክ ታጋራናለች። 👉 አሁን ይመልከቱ! አላይቭ ፖድካስትን ሰብስክራይብ ያድርጉ Welcome to Our New Channel! | First Full Episode with Professor Meaza Fentaw 🎙️🔥 We're excited to launch our new YouTube channel with an inspiring first episode featuring Meaza Fentaw! She shares her life journey, experiences in South Korea, and powerful insights on healing, overcoming trauma, and personal transformation. 🌟 In This Episode: ✅ Life as an Ethiopian in Korea ✅ Overcoming trauma & finding inner peace ✅ Healing, growth & resilience ✅ Lessons from struggles & success This is more than just a conversation—it's a story of strength, healing, and hope that will leave you inspired. Join us on this journey and be part of our growing community! 💬 Let us know your thoughts in the comments! 🔔 Subscribe & be part of our new beginning! Time stamp 0:00 -intro 3:00-እራስሽን አስተዋውቂ? 10:35-ኮሪያኛ ቋንቋ ለመማር እንዴት ወሰንሽ? 12:01-ለመማር ምን ያክል ጊዜ ፈጀብሽ? 14:05-በህይወትሽ ምን ምን ፈተና አጋጠመሽ? 15:19-ሰው ከተስፋ መቁረጥ ሰሜት እንዴት መውጣት ይችላል ? 21:43-ማኒፌስቴሽን ምንድነው ? 29:06-ከማስተርጎም እና ሌክቸር ከማድረግ ቀጥሎ ምን አደረግሽ? 29:48-ከዛ በፊት የነበረው አኗኗርሽ ምን ይመስል ነበር ? 30:57-የዛን ሰአት ምንድነው እንድትሰሪ ያደረገሽ ? 32:13-እንደት ኦዲይ ማድረግ እንችላለን? 33:37-መንሳፈፍና ኦዲት ማድረግ እንዴት እንችላለን እንዴትስ ነው እራሳችንን መመልከት የምንችለው ? 36:18-እንዴት ወጣሽ ? 40:28 ከ17 ዓመት በኋላ እንድትመጪ እንዴት ወሰንሽ ? 40:37 የማንነት ጥያቄ (identity crisis ) እንዴት ፈታሽው በዚህ ውስጥ ልጆቻችንንስ እንዴት ማሳደግ ይቻላል ? 50:21 የማንነት ጥያቄ መዳን (healing ) ከምን ይጀምራል ? 56:26 መዳን (healing ) እና የመቋቋም አቅም (resilience ) እንዴት ማምጣት ይቻላል? 1:02:14 ሰው ለምንድነው ከሀገሩ ሲወጣ የሚያልፍለት ? 1:08:06 ዉጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት መደጋገፍና አብሮ የማደግ ባህል እንዳለ አድርገሽ ታይዋለሽ ? 1:10:22 ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደምናየው ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንደዛ ነው ? 1:10:43 ወደዚህ ከመጣሽ በኋላ የመጀመሪያ ስራሽ ምን ነበር ? 1:11:22 ከዛ ከመጣሽ በኋላ ራስን የማከም (healing ) መንገዶች ምን ይመስላሉ ? እንዴትስ ይታለፋል ? 1:16:54 ንዴት ጥሩ ነገር አለው ? 1:17:03 ንዴትና ቁጭት ይለያያል ? 1:19:49 ራስን የማከም process ላይ ሰዎች የበለጠ እንዳያቆስሉሽ ራስሽን እንዴት ትከላከይ ነበር ? 1:28:00 ትክክል ናቸው ብለን ይዘን የምንሄዳቸው ነገሮች ትክክል ሳይሆኑ ሲቀር እንዴት አለመማር እንችላለን ? 1:02:14 እይታችን እንዴት ተፅዕኖ ያደርጋል 1:38:48 ምን ትጠይቂኛሽ? 1:38:54 ለመዳን ሞክረህ ታውቃለህ? #newbeginnings #abrshaive #abrsh #ebstv #abrhamfantu #manyazewaleshetu #dawitdreams #comedianeshetu #wechewgood #meripodcast #dejafpodcast #abrhampodcast #yonasmohpodcast #abbaytv #drabyahmed #ethiokoria #habeshapodcast #podcast #amharicpodcast #ethiopianpodcast #abrshdreams #lifelesson #newpodcast #firstepisode #MeazaFentaw #Healing #lifeinkorea #overcomingtrauma #personalgrowth #fyp #Resilience #ኮርያ #አስተናጋጅ #ጸሎትምሱስነው #ethiopianpodcast #fyp #abrhamfantu