
ሰላም እንዴት ቆያችሁን: የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ Web Sprix መስራችና CEO የሆኑትን ፡ ኢር . ዳዊት ብርሀኑን ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ ኢር. ዳዊት በአድስ አበባ ዩንቨርሲቲ በመምህርነት ያገለገሉ ሲሆን ፡ በግዜው ባገኙት የትምህርት እድል ምክንያትም ወደ ኔዘርላንድ በመጓዝ ፡ በኤሌክትሮኒክስ ማስተርሳቸውን ይዘዋል ፡ ከዛም በመቀጠል ፒኤችዲያቸውን ለመስራት ወደ አሜሪካን በተጓዙበት ፡ በአለማችን ትልቁ የሚባለውን የ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተቋም ሲስኮን በመቀላቀል ፡ እንደ መሪ ቴክኒካል ማርኬቲንግ ኢንጂነር ሰርተዋል ፡፡ ኢር. ዳዊት እሱን ትተው ከመጡ በዋላም ፡ በሀገራችን ከቴሌ ቀጥሎ የመጀመርያው የሆነውን ኢንተርኔት ሰርቪስ አቅራቢ ድርጅት ፡ ከምስረታ ጀምሮ አሁን ያለበት ደረጃ አድርሰውታል፡፡ እኛ ጋር በነበራቸው ቆይታም ፡ በሀገራችን ፡ አይፒ ቲቪ (cable TV) አገልግሎት ፡ እንዲሁም ማያ ስለተባለ ፡ ኢትዮጵያዊ ዩቱብ ፕላትፎርም ፡ በተጨማሪም ስለ ቢዝነስ አመራር ጥሩ ቆይታ አድርገናል ፡ ተጋበዙልን ! TIME STAMP 0:00 – intro 3:49 -the journey 10:24- Starting business in Ethiopia 16:58 – Transition from technician to business man 24:14- Maya vs. You tube 37:11- IP TV 46:39 - Is it worth it? 49:43- challenges 54:56- attracting and handling customer 1:12:20 – competing with big companies 1:19:05 – Talent 1:25:36 – outsourcing 1:30:40–one wisdom & Closing Social Links https://t.me/MERI_PODCAST https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https://www.tiktok.com/@meripodcast https://www.linkedin.com/company/meriethiopian/