
ዶክተር ኢዮኤል ገብሬ- የሌዊ የጥርስ ሕክምና ባለቤት 👉 ጥርስ ለውበት ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላ ጤናም ምን ያህል ትልቅ ቦታ እንዳለው ከዚህ በፊት አላውቅም ነበር። የ "Lewi Dental Clinic" መስራች የሆኑት ዶክተር ኢዮኤል ስለ ጥርስ እንክብካቤ ያለኝን አመለካከት ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ ነገሮችን አስረድተውኛል። የጥርስ ምርመራን ከማቋረጥ የሚመጡ ህመሞች አንስቶ አብዛኞቻችን ጥርሳችንን የምንቦርሽበት የተሳሳተ መንገድ ድረስ ብዙ ተምሬያለሁ። ከጤናው ጎን ለጎን በአዲስ አበባ ውስጥ በሰፊው ከሚታወቁ የጥርስ ክሊኒኮች አንዱን እንዴት እንደገነባ ያጫውተናል ። እንዴት እንደጀመረ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ክሊኒክን ማሳደግ ምን እንደሚጠይቅ እና የታካሚዎችን እምነት እንዲያገኙ የረዳውን አስተሳሰብ አካፍሎናል። ይህ ቪዲዮ እውቀትና አመለካከት ሰጥቶኛል — እናንተንም እንዲሁ እንደሚያደርግ አስባለሁ። በዚህ ክፍል- 0:00 intro 02:15-ስለ አካላዊ ጤንነት ጥርስ ብቻ አይቶ ማወቅ ይቻላል? 03:04-ምልክቶቹን ንገረን? 03:45- ጥርሱ ታይቶ የጤና ምርመራ እንዲያደርግ የሚመከር ሰው አለ? 04:47-ምን ያክል ባክቴሪያ አፋችን ውስጥ አሉ? ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ? 05:47-ሰዎች ይርጠርስ ሃኪም ቤት ለመሄድ ለምን ይፈራሉ? 06:55-ስለ ጥርስ ትክክል ያልሆነ አስተሳሰቦችን ንገረን? 09:04-ሰው ለአመታት ጥርሱን ባያጸዳ ምን ይፈጠራል? 11:13 በየቀኑ የምናደርጋችው ጥርሳችን ላይ ጉዳት የሚያመጡ ነገሮች ምን ምን ናቸው? 12:39-ያልተጸዳ ምላስ ምን አይነት ከለር ይኖረዋል? 13:40-ቢዝነስህን ለመክፈት ምን አነሳሳክ? 14:54-ምን ምን ሰራዎችን ሰርተሃል? 16:31-የጥርስ ሃኪም ለመሆን የወሰንክበት ምክንያት ምንድን ነው? 18:36-የራስህን ክሊኒክ ስትጀምር ምንምን ፈተናዎች ነበሩት? 19:36-እንዴት አለፍካቸው? 👉 ለተጨማሪ ቆይታዎች ላይክ፣ አስተያየት እና ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ። What I Didn’t Know About Dental Health & Building a Clinic – with Dr. Eyuel (Lewi Dental) Before this episode, I honestly didn’t know how much your teeth could affect the rest of your health — not just your smile. Dr. Eyuel, founder of Lewi Dental Clinic, explained things that completely changed the way I think about dental care. From the hidden dangers of skipping checkups to how most of us brush wrong, I learned a lot. But beyond the health side, I was also curious how he built one of the most recognized dental clinics in Addis. He shared how he started with limited resources, what it takes to grow a clinic in Ethiopia, and the mindset that helped him earn his patients' trust. This episode gave me both knowledge and perspective — and I think it’ll do the same for you. 👉 Don’t forget to like, comment, and subscribe for more honest, powerful conversations. 📲 Share this with someone who needs to take their health — or their dreams — more seriously. #abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #alivepodcast #ethiopianpodcast #abrshdreams #lifelesson #doctor #doctorpodcast #dental #dentalcare #dentalpodcast #business #ሰው #በፈገግታው #ሊሸማቀቅ #አይገባም#businesspodcast #ኢቢኤስ#ebs #besintu_sitcom #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinqlejoch#google #tiktokers #united_states #saudi_arabia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #trukey #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland