
Alive Property: 0990001210 Alive Digital: 0937848471 በዛሬ የፖድቻስት ክፍል የግል እድገት አሰልጣኝ እና የህይወት ክህሎት አማካሪ (Life Coach) ከሆነው ከአሸናፊ ታዬ ጋር በመሆን ስለ እድገት፣ ስለ ህይወት ዓላማ እና ራስን ስለመምራት ጥልቅ ውይይት አድርገናለ። አሸናፊ የራሱን የህይወት ታሪክ፣ ማንነቱን የቀረፁለትን ትምህርቶች፣ እንዲሁም ስለ ትዳር፣ ስለ ግንኙነቶች እና ስለ ህይወት ፈተናዎች ያገኘውን ግልጽ ግንዛቤ ያካፍለናል። ይህ ውይይት ከተራ መነሳሳት (motivation) ባለፈ ህይወትን በጥልቀት ስለመረዳት፣ ከተሞክሮ ስለመማር እና በእያንዳንዱ የህይወት ጉዞ ውስጥ ስለማደግ የሚያጠነጥን ነው።በግል እድገት፣ በግንኙነት፣ ወይም በህይወት አቅጣጫ ፍለጋ ላይ ለምትገኙ ሁሉ ይህ ክፍል አስተሳሰባችሁን የሚፈትንና ትርጉም ያለው ለውጥ እንድታመጡ የሚያድረገ ይሆናል። በዚህ ክፍል ውስጥ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፦ • የአሸናፊ ታየ የግል የህይወት ጉዞ፣ • ከትዳር እና ከግንኙነት መንማራቸው ትምህርቶች፣ • የግል እድገት፣ አስተሳሰብ እና የህይወት ኃላፊነት፣ • ማንነትን የሚቀርጹ እውነተኛ የህይወት ተሞክሮዎች፣ • እንዴት ትርጉም ያለው እና ሚዛናዊ ህይወት መምራት እንደሚቻለ። ይህንን ክፍል ከወደዱት ላይክ (Like) እና ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ይህ ውይይት ለሚያስፈልገው ሰው በማጋራት አጋርነትዎን ያሳዩ። መልካም ቆይታ! In this episode of the Alive Podcast, we sit down with Ashenafi Taye, a personal development trainer and life coach, to explore the real journey behind growth, purpose, and self-mastery. Ashenafi shares his personal life story, the lessons that shaped him, and honest insights about marriage, relationships, and life challenges. This conversation goes beyond motivation—it’s about understanding life deeply, learning from experience, and growing through every stage of the journey. Whether you are navigating personal growth, relationships, or searching for direction in life, this episode will challenge your thinking and inspire meaningful change. In this episode, we discuss: • Ashenafi Taye’s personal life journey • Lessons learned from marriage and relationships • Personal growth, mindset, and life responsibility • Real-life experiences that shape character • How to live a more intentional and balanced life If you enjoyed this episode, don’t forget to like, subscribe, and share it with someone who needs this conversation. Have a great time! YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha