
የዛሬ እንግዳችን ክቡር ዶ/ር አበረ ምህረቴ ናቸው። ዶ/ር አበረ ምህረቴ የኢትዮጵያ ጤና ልማት እና ፀረ-ወባ ማህበርን በመመስረትም በሃገር አቀፍ ደረጃ ጤና እና ልማት ጉልህ አሻራቸውን ያስቀመጡ አርዓያ ሰው ናቸው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ - ዶ/ር አበረ ምህረቴ ስለ ወባ ህመም አስገራሚ እና ያልተሰሙ ሳይንሳዊ ማስረጃዎች፣ - የኢትዮጵያ የጤና እና ልማት አቅጣጫዎች፣ - በተለይም ለወጣቶች የሚሰጡትን ምክርና ልምዶች እንዲሁም የህይወት ተሞክሮዋቸውን እንመለከታለን። ይህ ቪዲዮ በወባ ህመም እና ስርጭት ላይ ያለንን ግንዛቤ ሙሉ ለሙሉ ይቀይረዋል። እስከ መጨረሻ ቪዲዮውን እንድትመለከቱት እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! Dr. Abere Mihrete is a visionary who founded the Ethiopian Health Development and Anti-Malaria Association and has made a remarkable impact on national health and development initiatives across Ethiopia. In this episode, - Dr. Abere Mihrete shares fascinating and rarely heard scientific insights about malaria, - Discusses Ethiopia’s direction in health and development, - And offers valuable advice, experiences, and life lessons for young people and the next generation. This video will completely transform our understanding of malaria and its transmission. We invite you to watch the video until the end. Have a great time! Timestamps 0:00 - መግቢያ 1:32 - መጽሐፍ መጻፍ ለምን አስፈለገ? 2:28 - የትዳር መስፈርቶች 3:38 - የምናጠናው ምንድነው 6:07 - መውደድ ቀላል ነገር አይደለም 7:53 - ሴቶች የሚሰሩትን ስህተት ቢማሩት 9:00 - ዘመናዊው ሽምግልና 12:26 - ማድነቅ አለበት 13:00 - የ44 ዓመት የትዳር መርህ 22:38 - የልጅነት ታሪክ 26:02 - ዘመን 31:33 - አሽከር ሆነን ወላጆቻችንን አገለገልን አሁን ጌቶቻችንን ወልደን እያገለገልን ነው 33:37 - ፍላጎት 41:50 - የጤና ልማት እና ፀረ ወባ ማህበረ ምስረታ 46:00 - አንተ ለህዝብ ምን አርገሃል? 56:55 - የማህበሩ ተደራሽነት 1:00:30 - ወባ ቁጥር አንድ ገዳይ ነበር 1:07:58 - "ቢጫ ወባ"ወባ አይደለም 1:20:28 - ጤና ልማት ምንድነው? 1:25:21 - የኢትዮጵያ ችግር ውስብስብ ነው 1:31:51 - የማይረሱት አጋጣሚዎች 1:44:57 - ጉብኝት #motivation #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha