
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketinget?igsh=ZGdxaHY3Mm40aW53 ቴምር ሪልስቴት (Temir real estate) 0983065187 or 0997173676 Emipodcast YouTube Channel: https://www.youtube.com/@Emi-Podcast Emipodcast Telegram: @emi_podcast የዛሬ እንግዳችን የስነ-ልቦና ባለሞያ፣ የትዳር፣ የቤተሰብ እና የልጆች አስተዳደግ አማካሪ እንዲሁም የኤሚ ፖድካስት አዘጋጅ የሆነችሁ እመቤት ጀማል ናት። እመቤት ከልጅ አስተዳደግ እና ከስነ-ልቦና ጋር በተያያዘ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል። በዚህ ፖድካስት ክፍል፡ - ስለ ቤተሰብ እና የልጅ አስተዳደግ፣ - የወላጅ አስተዳደግ በልጆች የስነ-ልቦና ላይ ያለው ተጽዕኖ፣ - የቤተሰብ ሁኔታ በልጆች ኋለኛ ህይወት ላይ ያለው አውንታዊ እና አሉታዊ ተጽዕኖ፣ - ስለ ልጆች የስሜት ብስለት ላይ እንዴት መስራት እና መገንዘብ እንደሚገባን ተመልክተናል። ይህንን ፖድካስት እስከ መጨረሻ በመመልከት በልጅ አስተዳደግ እና የቤተሰብ አመራርነት ላይ ያላችሁን ግንዛቤ ማስፋት ይችላሉ። መልካም ቆይታ! Our guest today is Emebet Jemal, a psychologist, marriage, family, and child-rearing consultant, and the host of the Emy Podcast. We had an extensive discussion with Emebet regarding child-rearing and their psychology. In this podcast episode, we looked at: - Family and child-rearing, - The impact of parental upbringing on the psychology of children, - The positive and negative influence of family situations on children's later life, - How we should work on and understand children's emotional maturity. By watching this podcast until the end, you can expand your understanding of child-rearing and family leadership. Enjoy your time! እመቤት ጀማል | Emebet Jemal #EmiPodcast #mentalhealth #africapodcast #ethiopianpodcast #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha