
Alive Digital: 0937848471 -------------- ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዛሬው የAlive Podcast ቆይታችን ለአካል ብቃት (Fitness) ልዩ ፍቅርና እውቀት ያለውን ሶፎንያስን ጋብዘን ድንቅ ቆይታ አድርገናል። ሶፎንያስ በዚህ ውይይት ስለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ምንነት፣ ስለ ስቴሮይድ እና ተጨማሪ ምግቦች (Supplements) ያለውን እውነታ፣ እንዲሁም ለአካል ብቃት ጉዞ ስኬታማነት ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች በሰፊው አጋርቶናል። ከዚህ በተጨማሪም ብዙዎቻችንን የሚያሳስበውን የሰውነት ክብደት በአግባቡ ስለመቀነስ እና ጡንቻን በማሳደግ የሰውነት ክብደትን ስለመጨመር ሳይንሳዊ መንገዶች እንዲሁም መከተል ስላለብን የአመጋገብ ዘይቤ አጋርቶናል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ የአካል ብቃት ዘርፍ (Fitness Industry) ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳየ የመጣውን ለውጥ፣ ማህበረሰቡ አሁን ላይ ለጤናውና ለሰውነቱ የሚሰጠው ትኩረት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ እና በዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችንም በዝርዝር ዳስሰናል። አካላዊ ብቃታችሁን ለማሳደግ ለምትፈልጉም ሆነ ክብደታችሁን ለማስተካከል ለምታስቡ ሁሉ ይህ ውይይት ትልቅ መነሳሳትን እንደሚፈጥር አንጠራጠርም። እስከ መጨረሻው በመከታተል አብረን እንቆይ! መልካም ቆይታ! In today’s episode of Alive Podcast, we are joined by Sofoniyas, a dedicated fitness enthusiast and expert, for an insightful conversation. Throughout this discussion, Sofoniyas shares the true essence of fitness, the reality behind steroids and supplements, and the essential factors required for a successful fitness journey. Furthermore, he provides scientific methods for effectively managing body weight addressing both weight loss and healthy weight gain through muscle building while highlighting the nutritional habits we should adopt. We also take a deep dive into the evolution of the Ethiopian Fitness Industry, exploring the growing public awareness toward health and the various challenges within the sector. Whether you are looking to enhance your physical or seeking professional guidance on weight management, this conversation is sure to be a great source of inspiration. We invite you to stay with us until the very end. Enjoy the podcast! Time Stamps 0:00:00 - መግቢያ 0:02:53 - የአካል ብቃት (Fitness) እና የሰውነት ግንባታ (Body building) ልዩነት 0:06:05 - ስትሮዪድ (Steroid) ምንድነው? 0:12:52 - የጂም መሰረታውያን (Gym basics) 0:22:05 - ምንም ነገር ለማድረግ ብቁ አትሆንም 0:31:51 - Discipline & Motivation 0:39:29 - ሰዎች ወደ ምግብ ሱስ የሚገቡበት ምክንያት 0:47:48 - ተጨማሪ ምግብ (Supplement) 0:51:16 - ኢትዮጵያ ውስጥ የአካል ብቃት ዘርፍ (Fitness Industry) እያደገ ነው 1:00:27 - Fitness Tour 1:03:59 - ኃይማኖታዊ ህይወትህ ምን ይመስላል? 1:10:08 - ተግዳሮት (Challenge) የሆነብኝ ነገር የፍቅር ግንኙነት ነው YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et Sofonias Nebiyu #fitness #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast #Podcast #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha