
ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዛሬው የAlive Podcast ቆይታችን፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ታሪክ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት commercial pilot የሆነችውን ወ/ት ሀና ወ/እየሱስን ጋብዘን ድንቅ ቆይታ አድርገናል። ሀና በአብዛኛው በወንዶች ሚመራውን የአቪዬሽን ዘርፍ ውስጥ በጽናት አልፋ ለዚህ ታሪካዊ ስኬት እንዴት እንደበቃች፣ ስላካበተችው የአመራር ብቃት እና ማህበረሰቧን ለመርዳት ስላቋቋሙት TESFA (Teach & Serve for Africa) ፕሮጀክት በሰፊው አጋርታናለች። ይህ ውይይት ለሴት እህቶቻችን ብቻ ሳይሆን፣ ትልቅ ህልም ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ሁሉ መነሳሳትን የሚፈጥር ፖደካስት ነውና እስከ መጨረሻው እንዲመለከቱ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ! In today’s episode of Alive Podcast, we are honored to host a true pioneer: Ms. Hanna Weldeyesus, the first Ethiopian female commercial pilot in the history of Ethiopian Airlines. Hanna shares her remarkable journey of perseverance in the male-dominated aviation industry and how she reached this historic milestone. We also dive into her leadership expertise and the impactful work she is doing to give back to the community through her project, TESFA (Teach & Serve for Africa). This conversation is not only for our sisters but for every young Ethiopian with a big dream. It is a truly inspiring podcast, and we invite you to watch it until the very end. Enjoy the podcast! Time Stamps 0:00:00 - መግቢያ 0:02:59 - አመራርነት ምንድነው? 0:06:01 - ወደ አይር መንገድ የገባዉበት ሂደት 0:18:49 - ልጅን ማበረታታት በጣም ጥቅም አለው 0:34:38 - ከኢትዮጵያ ዓይር መንገድ ከለቀኩ ቡኃላ 0:40:01 - በአሜሪካ ያጋጠመሽ ተግዳሮት 0:44:44 - እንደ ኢትዮጵያዊ ከሀገር መውጣት ቀላል ነው? 0:49:37 - ስኬት ምንድነው? 0:52:23 - ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ መስራት ወይስ አሜሪካ ስራ መስራት 0:56:40 - በአስቸጋሪ መንገድ የተማርሺው ነገር 1:05:53 - ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አዲስ ነገር ተመለከትሽ? 1:11:19 - Red Flag’ሽ ምንድነው? 1:12:50 - ለ17 ዓመቷ ሃና ምን አታድርጊ ብለሽ ትመክርያታለሽ? 1:14:24 - ለአንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ምን ትመክርያለሽ? 1:18:13 - ገንዘብ ላይ ያለሽ አቋም 1:22:45 - ከኢትዮጵያ አይር መንገድ ከወጣሽ ቡኃላ በዚያው ዘርፍ አልቀጠልሺም? 1:24:21 - TESFA (Teach & Serve for Africa) Project 1:29:43 - በህይወትሽ የሚቆጭሽ ነገር አለ? YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et Ms. Hanna Weldeyesus #Ethiopiapodcast #ethiopianairlines #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha