
ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፖድካስት ተከታታዮችች ፡ በዛሬው የመሪ ክፍል፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሪል ኢስቴት ዘርፍ ታዋቂነትን ካተረፈው ፍሊንትስቶን ሆምስ መስራችና መሪ ኢር. ጸደቀ ይሁን ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገናል፡፡ ኢር ፀደቀ ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበረው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስላለው የኮንስትራክሽንና ሪል ኢስቴት ዘርፍ ጠለቅ ያለ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ከ ባለሙያ ወደ ቢዝነስ ሰው ፡ አለም አቀፍ እንዲሁም ሀገራዊ ኮንትራክተሮች ፡ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው አለመረጋጋት መንስኤዎች ፡ ሪል ኢስቴት እንደ ፋይናንስ ኢንስትሩመንት እና የመሳሰሉ ድንቅ ሀሳቦችን አንስተው ተወያይተዋል፡፡ ሀገራችን ላይ ስላለው የግንባታው ዘርፍ ፡ መረዳቱ እንዲኖረው የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ሊያየው የሚገባ ድንቅ ቪድዮ ነው ፡፡ እንደ ሁል ግዜው ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንዲሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ! መልካ ቆይታ ! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ፡ ሰብስክራይብ በማድረግ በ 0:00 – Intro 3:03- Who is Tsedeke ? 8:08 – From Professional to Business man 14:08 – Ethiopian construction industry land scape 27:57- International Vs Local Construction Company 39:30- Instability of Construction Industry 53:47 – Real estate financial instrument 1:06:09 – Price Reduction 1:13:28 – Challenging time 1:29:16 – Regulating Real estate Developers 1:39:15- Lesson from taking risk 1:42:20- Chigign – Startup Ecosystems in Ethiopia 1:47:10- Talent management 1:56:46- Managing Partnership 2:08:00- Daily routine 2:17:02- Social responsibility 2:23:30- One word of advice Social Links https://www.linkedin.com/company/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://t.me/MERI_PODCAST https://youtube.com/@Meriwoch?si=yIpJ3byprnVNwKi1 Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com Thank you for respecting our copyright.